ኢትዮ ዌትላንድስ ኤንድ ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ለመላው የድርጅታችን ሰራተኞች፣ ለለጋሽ እና አጋር ድርጅቶቻችን እንዲሁም በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱ አመት 2017 ዓ.ም የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እንዲሆንልን ከልብ ይመኛል!
Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) extends its warm wishes for a joyful and prosperous New Year 2017 E.C. to all our employees, donors, stakeholders, and Ethiopians across the globe. May the year be filled with peace, good health, and love!
EWNRA – Working For People and Environment!!